የአይቲ / ሶፍትዌር ድጋፍ ባለሙያዎች (IT / Software Support Officers)

Ya Ride & Delivery Addis Ababa · ETHIOPIA Posted 1d ago

About this role

የአይቲ / ሶፍትዌር ድጋፍ ባለሙያዎች (IT / Software Support Officers)

የሥራ መደብ ብዛት፡ 5 ሰዎች
ጾታ፡ ወንድ ወይም ሴት

የትምህርትና የሥራ ብቃት መስፈርቶች፡

- በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ ዘርፍ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት።
- ቢያንስ የ3 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ።
- በተሽከርካሪ ማመላለሻ ፕላትፎርሞች፣ በዕቃ ማድረሻ መተግበሪያዎች፣ በቦኪንግ ሲስተሞች ወይም በቴክኒክ ድጋፍ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ተመራጭ ነው።

ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች፡

- የቴክኒክና የሶፍትዌር ድጋፍ መስጠት።
- የድርጅቱን የቦኪንግና የዕቃ ማድረሻ ፕላትፎርሞች መከታተል።
- የመተግበሪያና የሲስተም ችግሮችን መለየትና መፍታት።
- የGPS ክትትልና የቦታ መለያ አገልግሎቶችን መደገፍ።
- የሲስተም አፈጻጸምንና የመረጃ ደህንነትን መከታተል።
- ደንበኞችን፣ የተሽከርካሪ አጋሮችን፣ የዕቃ አድራሾችንና ሠራተኞችን በቴክኒክ ችግሮች ላይ መርዳት።
- ከሶፍትዌር አበልጻጊዎችና ከውጭ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር መሥራትና ማስተባበር።

Skills & tags

  • Information Technology Controls